Dr Wubshet Tesfaye (L), Dr Befikadu Wubshet (T-R) and Dr Daniel Erku (B-R) Source: W. Tesfaye, D. Erku and B. Wubshetበአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች አውታረ መረብ አባላት ዶ/ር ውብሸት ተስፋዬ - በካንብራ ዩኒቨርሲቲ የመድኃኒት አጠቃቀም ተመራማሪ፣ ዶ/ር በፈቃዱ ውብሸት - በኩዊንስላንድ ዩኒቨርሲቲ የፋርማሲ፣የጤና አገልግሎትና ምጣኔ ሃብት ተመራማሪ፣ ዶ/ር ዳንኤል ዕርቁ - በግሪፊዝ ዩኒቨርሲቲ የፋርማሲ፣የጤና አገልግሎትና ምጣኔ ሃብት ተመራማሪ፤ ክትባቶችን አስመልክቶ ተከስተው ያሉ ብዥታዎችንና የክትባት ማመንታቶችን አንስተው ያስረዳሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች አውታረ መረብ አባላት ዶ/ር ውብሸት ተስፋዬ - በካንብራ ዩኒቨርሲቲ የመድኃኒት አጠቃቀም ተመራማሪ፣ ዶ/ር በፈቃዱ ውብሸት - በኩዊንስላንድ ዩኒቨርሲቲ የፋርማሲ፣የጤና አገልግሎትና ምጣኔ ሃብት ተመራማሪ፣ ዶ/ር ዳንኤል ዕርቁ - በግሪፊዝ ዩኒቨርሲቲ የፋርማሲ፣የጤና አገልግሎትና ምጣኔ ሃብት ተመራማሪ፤ ክትባቶችን አስመልክቶ ተከስተው ያሉ ብዥታዎችንና የክትባት ማመንታቶችን አንስተው ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- ለክትባት ክተባ የማመንታት መንስኤዎችና አመኔታን የማስረፅ ጥረቶች
- የፋይዘርና አስትራዜኒካ ክትባቶች ኮሮናቫይረስን የመከላከል አቅምና የጎንዮሽ ጉዳቶች
- የኮሮናቫይረስ ክትባትን የተከተቡ ሰዎች በቫይረሱ ሊጠቁ ይችላሉን?