Dr Wubshet Tesfaye Source: Suppliedዶ/ር ውብሸት ተስፋዬ - በአውስትራሊያ ካንብራ ዩኒቨርሲቲ የመድኃኒት አጠቃቀም ተመራማሪና በአውስትራሊያ የኢትዮያውያን ተመራማሪዎች ኔትዎርክ አባል፤ በመሠራትና ለሕክምና ተግባር ለመዋል ተቃርበዋል የሚባሉትን የኮቪድ-19 ክትባት ምርምር ሂደቶች አስመልክተው ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ውብሸት ተስፋዬ - በአውስትራሊያ ካንብራ ዩኒቨርሲቲ የመድኃኒት አጠቃቀም ተመራማሪና በአውስትራሊያ የኢትዮያውያን ተመራማሪዎች ኔትዎርክ አባል፤ በመሠራትና ለሕክምና ተግባር ለመዋል ተቃርበዋል የሚባሉትን የኮቪድ-19 ክትባት ምርምር ሂደቶች አስመልክተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የኮቪድ – 19 መከላከያ ክትባት ስርጭትና አጠቃቀም
- የፖለቲካ፣ ሃይማኖትና ሳይንስ ትይዮሽ በኮቪድ - 19 ዙሪያ
- በአዲስ ዘመን ቅበላና ቀጣይ ሕዝባዊ በዓላት የጤና ጥንቃቄ