ዶ/ር ይርጋ ገላው፤ በፐርዝ አውስትራሊያ ከርተን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ገዲብ መምህርና ተማራማሪ ናቸው። በቅርቡ ለሕትመት ስላበቁት "The Coloniality of Nation Building: A Case From Ethiopia" ጥናታዊ መጣጥፋቸውና የአፍሪካ ቀን ይናገራሉ።
አንኳሮች
- ካፒታሊዝምና አማራጭ መንገዶች
- የምዕራባዊና አገር በቀል ምሁራዊ አስተዋፅዖ ፈርጆች
- የአፍሪካ ቀን
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends

