"ትምህርት ድንቁርናን፣ ልማት ድህነትን፣ ፖለቲካ ግጭትን የሚያባብስ ከሆነ የምንገነባው አገር የደሃው ሕዝብ አይደለም ማለት ነው" ዶ/ር ይርጋ ገላው15:18Dr Yirga Gelaw Woldeyes. Credit: YG.WoldeyesSBS AmharicView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (10.93MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር ይርጋ ገላው፤ በፐርዝ አውስትራሊያ ከርተን ዩኒቨርሲቲ ገዲብ መምህርና ተማራማሪ ናቸው። በቅርቡ ለሕትመት ስላበቁት "The Coloniality of Nation Building: A Case From Ethiopia" ጥናታዊ መጣጥፋቸው ያስረዳሉ።አንኳሮችየአገር ግንባታ ፍቺአገር ግንባታና ፖለቲካዊ ቀውስአገር በቀል ቋንቋን ለከፍተኛ ትምህርትና ምርምር የማዋል ፋይዳዎችተጨማሪ ያድምጡ"የብሔረተኝነት ስሜት የብሔር ጠላት ከሌለው ጠንካራ ሆኖ ስለማይቀጥል፤ ሕዝቡ የማይጨነቅበትና የማይኖርበት የታሪክ ቁርሾ ላይ የተመሠረተ ነው" ዶ/ር ይርጋ ገላውተጨማሪ ያድምጡ"አፍሪካውያን እራሳችንን ማስከበር የሚገባን ዘመን ላይ መድረስ እየቻልን አልደረስንም" ዶ/ር ይርጋ ገላውShareLatest podcast episodes"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ለመንዳት ምቹና ለአካባቢያዊ አየር ብክለት ቅነሳ ጠቀሜታ ቢኖራቸውም፤ ጉዳትም አላቸው" ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህኢሬቻ መልካ በሜልበርን - አውስትራሊያ እሑድ ዕለት ሊከበር ነው"ደሲ ለእግዚአብሔር ቃልና ለፍቅር የተረታች ናት፤ በሕልፈቷ ድንጋጤ ውስጥ ነው ያለሁት፤ ያለ እሷ እንዴት እንደምኖር አላውቅም" የፓስተር ደሲ ባለቤት አቶ ዓይናለም ካሱ