"ብዙ ኢትዮጵያውያን በተለይም የዘር ማጥፋትና የማንነት ጥቃት ተፈፀመ ሲባል የሚጮኹት የራሳቸው ብሔር ሲጠቃ ነው" ዶ/ር ይርጋ ገላው16:18Dr Yirga Gelaw Woldeyes, Senior Lecturer and Multidisciplinary Researcher at Curtin University's Centre for Human Rights Education. Credit: YG.Woldeyesኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (14.03MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር ይርጋ ገላው፤ በከርተን ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶች ትምህርት ማዕከል ገዲብ ተመራማሪና መምህር፤ ጎሳ ተኮር የሰብዓዊ መብቶች ተቆርቋሪነትንና አማራጭ ያሏቸውን የግጭት መግቻ ምክረ ሃሳቦች ያጋራሉ።አንኳሮችጎሳ ተኮር የሰብዓዊ ምብቶች ተቆርቋሪነትየብሔርና የዜግነት ፖለቲካ አማራጭ መንገዶችየመፍትሔ ምክረ ሃሳቦች ተጨማሪ ያንብቡ"የአማራ ሕዝብ አንዳንዶች እንደሚሉት የሌላውን ብሔርና ብሔረሰብ ባሕል በጥጋብና በዕብሪት ለመጨፍለቅ የተነሳ ሕዝብ አይደለም" ዶ/ር ይርጋ ገላውShareLatest podcast episodesእሥራኤልና ሃማስ የተኩስ አቁምና የታጋቾች ለቀቃ የመጀመሪያ ምዕራፍ ስምምነት ላይ መድረሳቸውን አስታወቁከእሥራኤል እሥር ቤት የወጡ አውስትራሊያውያን የአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት ድጋፍ አሳፋሪ ነው አሉኢትዮጵያ የአፍሪካ አኅጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነት ትግበራዋን ከዓርብ አንስታ በይፋ ትጀምራለችየአውስትራሊያውያን - አይሁዳውያን ማኅበረሰብ አባላት ኦክቶበር 7 በሐማስ የተገደሉ እሥራኤላውያንን ሁለተኛ ዓመት ዝክረ መታሰቢያ አስበው ዋሉ