Dr Yohannes Adama Melaku. Source: YA.Melakuዶ/ር ዮሃንስ አዳማ መላኩ - በፊሊንደርስ ዩኒቨርሲቲና በቪክቶሪያ ካንሰር ምክር ቤት የማኅበረሰብ ሥነ ምግብ ተመራማሪ፤ ከአውስትራሊያ መንግሥት ብሔራዊ ጤናና የሕክምና ምርምር ምክር ቤት ለምርምር ማካሄጃ ስላገኙት የ $650,740 ድጎማና አውስትራሊያ፣ ዩናይትድ ስቴትስ፣ እንግሊዝና ቻይናን የሚያካትተውን የምርምር ትኩረት አቅጣጫቸውን አስመልክተው ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ዮሃንስ አዳማ መላኩ - በፊሊንደርስ ዩኒቨርሲቲና በቪክቶሪያ ካንሰር ምክር ቤት የማኅበረሰብ ሥነ ምግብ ተመራማሪ፤ ከአውስትራሊያ መንግሥት ብሔራዊ ጤናና የሕክምና ምርምር ምክር ቤት ለምርምር ማካሄጃ ስላገኙት የ $650,740 ድጎማና አውስትራሊያ፣ ዩናይትድ ስቴትስ፣ እንግሊዝና ቻይናን የሚያካትተውን የምርምር ትኩረት አቅጣጫቸውን አስመልክተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የማኅበረሰብ ሥነ ምግብ ምርምር
- የተዛባ አመጋገብ የበሽታ መንስኤነት
- የጥሬ ሥጋ አመጋገብ
- ወላጆች በልጆች ላይ ሊያሳድሯቸው ስለሚገቡ በጎ የአመጋገብ ተፅዕኖዎች