Dr Gebeyaw Ambelu (L) and Dr Yonatan Dinku (R) Source: Suppliedዶ/ር ዮናታን ድንቁ - በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሃብት ፖሊሲ ተመራማሪና ዶ/ር ገበያው አምበሉ በኒውዚላንድ ሊንከን ዩኒቨርሲቲ የቱሪዝምና ልማት መምህርና ተመራማሪ፤ ኮቪድ - 19 ባደጉና በማደግ ላይ ባሉ አገራት ላይ የሚይሳድረውን የምግብ ዋስትና ተፅዕኖ አስመልክተው ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ዮናታን ድንቁ - በአውስትራሊያ ብሔራዊ ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሃብት ፖሊሲ ተመራማሪና ዶ/ር ገበያው አምበሉ በኒውዚላንድ ሊንከን ዩኒቨርሲቲ የቱሪዝምና ልማት መምህርና ተመራማሪ፤ ኮቪድ - 19 ባደጉና በማደግ ላይ ባሉ አገራት ላይ የሚይሳድረውን የምግብ ዋስትና ተፅዕኖ አስመልክተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የምግብ ዋስትና ትርጓሜና ዘርፎች
- ኮቪድ - 19 እና ቱሪዝም በኢትዮጵያ
- የፖሊሲ ምክረ ሃሳቦች