Dr Zemelak Ayitenew Ayele. Credit: ZA.Ayeleዶ/ር ዘመልአክ አይተነው አየለ - በደቡብ አፍሪካ ዌስተርን ኬፕ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፌዴራሊዝምና አስተዳደር ጥናቶች ማዕከል ተባባሪ ፕሮፌሰር ናቸው። በቅርቡ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አጥንተው ስላቀረቡት የአካባቢ ምርጫ የሕግ ማዕቀፍና አፈፃፀምን የጥናት ግኝቶችና ምክረ ሃሳቦች ያስረዳሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
ዶ/ር ዘመልአክ አይተነው አየለ - በደቡብ አፍሪካ ዌስተርን ኬፕ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፌዴራሊዝምና አስተዳደር ጥናቶች ማዕከል ተባባሪ ፕሮፌሰር ናቸው። በቅርቡ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አጥንተው ስላቀረቡት የአካባቢ ምርጫ የሕግ ማዕቀፍና አፈፃፀምን የጥናት ግኝቶችና ምክረ ሃሳቦች ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- የአካባቢ ምክር ቤቶች ምርጫ መዋቅርና ሂደት
- የክልልና የፌዴራል መንግሥታት የምርጫ ድንጋጌ ሚና
- ጥናታዊ ግኝቶችና ምክረ ሃሳቦች