A man prepares his ballot in a polling booth at a polling station in the city of Bahir Dar, Ethiopia, on June 21, 2021. Credit: EDUARDO SOTERAS/AFP via Getty Images
ዶ/ር ዘመልአክ አይተነው አየለ - በደቡብ አፍሪካ ዌስተርን ኬፕ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፌዴራሊዝምና አስተዳደር ጥናቶች ማዕከል ተባባሪ ፕሮፌሰር ናቸው። በቅርቡ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አጥንተው ስላቀረቡት የአካባቢ ምርጫ የሕግ ማዕቀፍና አፈፃፀምን የጥናት ግኝቶችና ምክረ ሃሳቦች ያስረዳሉ። Published 7 September 2022 7:10pm
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content Share this with family and friends
ዶ/ር ዘመልአክ አይተነው አየለ - በደቡብ አፍሪካ ዌስተርን ኬፕ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፌዴራሊዝምና አስተዳደር ጥናቶች ማዕከል ተባባሪ ፕሮፌሰር ናቸው። በቅርቡ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አጥንተው ስላቀረቡት የአካባቢ ምርጫ የሕግ ማዕቀፍና አፈፃፀምን የጥናት ግኝቶችና ምክረ ሃሳቦች ያስረዳሉ። አንኳሮች ከ6ኛው ብሔራዊ ምርጫ የተቀሰሙ ልምዶች ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ተቋማዊ የማጠናከሪያ ማሻሻያ አስፈላጊነት ምክረ ሃሳቦች