Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

"በምርጫ ወቅት አንድ ብሔረሰብ ተወከለ ማለት ብሔረሰቡ ውስጥ ያሉ አመለካከቶች ተወከሉ ማለት አይደለም" ዶ/ር ዘመልአክ አይተነው

Dr Zemelak.jpg
Dr Zemelak Ayitenew Ayele. Credit: ZA.Ayele

ዶ/ር ዘመልአክ አይተነው አየለ - በደቡብ አፍሪካ ዌስተርን ኬፕ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፌዴራሊዝምና አስተዳደር ጥናቶች ማዕከል ተባባሪ ፕሮፌሰር ናቸው። በቅርቡ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አጥንተው ስላቀረቡት የአካባቢ ምርጫ የሕግ ማዕቀፍና አፈፃፀምን የጥናት ግኝቶችና ምክረ ሃሳቦች ያስረዳሉ።

Published

Updated

Source: SBS

Share this with family and friends

ዶ/ር ዘመልአክ አይተነው አየለ - በደቡብ አፍሪካ ዌስተርን ኬፕ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፌዴራሊዝምና አስተዳደር ጥናቶች ማዕከል ተባባሪ ፕሮፌሰር ናቸው። በቅርቡ ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አጥንተው ስላቀረቡት የአካባቢ ምርጫ የሕግ ማዕቀፍና አፈፃፀምን የጥናት ግኝቶችና ምክረ ሃሳቦች ያስረዳሉ።

አንኳሮች

  • ሕዛባዊ ውክልናና የአካባቢ ምክር ቤት መቀመጫዎች ብዛት
  • የሌሎች አገራት የአካባቢ ምክር ቤቶች ምርጫ ተሞክሮዎች
  • ውክልናና የምርጫ መዋቅሮች

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now