ኢንጂነር ተሊላ ደሬሳ ጉተማ የሲንጋፖር፣ አውስትራሊያና ኒውዝላንድ ቀጣና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ የአየር መንገዱን ሁነኛ ትልሞችና ትግበራዎች ያመላክታሉ።
አንኳሮች
- የኢትዮጵያ አየር መንገድ ራሱን ችሎ የመንገደኞች አውሮፕላኖችን የመሥራት ትልሞች
- ከአውስትራሊያ በሲንጋፖር በኩል ወደ ኢትዮጵያ መሔድ የሚፈልጉ መንገደኞች የሚያገኟቸው ጥቅሞች
- የ2035 አንኳር ርዕዮች
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
