ጋዜጠኛ እሸቱ ገለቱ - የቀድሞው የኢትዮጵያ ሬዲዮ ዜና ክፍል ዳይሬክተርና የኢትዮ - ዋርካ መልቲ ሚዲያ ሼር ካምፓኒ ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ የአገር ውስጥ ብዙኅን መገናኛ ተቋማት እንደምን ወደ ላቀ ሙያዊ ብስለትና ስክነት ደረጃ ላይ መድረስ እንዳለባቸው ግለ አተያዩን ያጋራል።
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Journalist Eshetu Geletu. Source: E.Geletu
Published
By Demeke Kebede
Source: SBS
Share this with family and friends

