አቶ እሸቱ ሙሉጌታና አቶ አዳሙ ተፈራ የቀድሞው የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ በአውስትራሊያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ውስጥ ያሉ አንኳር ማኅበራዊ ችግሮችን ነቅሰው ያመላክታሉ። መፍትሔያዊ ምክረ ሃሳቦቻቸውንም ያጋራሉ።
አንኳሮች
- ግንዛቤ ጭበጣ
- ማኅበረሰባዊ ሚና
- ምክረ ሃሳብ
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends

