አቶ ኢዮብ እሱባለው፤ የይድነቃቸው ተሰማ ማኅበራዊ እግር ኳስ ክለብ የስልጠና ክፍል ኃላፊ፤ ከኦክቶበር 25-27 የይድነቃቸው ተሰማን ቡድን አካትቶ 313 ቡድኖችና ከ4000 በላይ ታዳጊ ወጣቶች ተሳትፈው የእግር ኳስ ግጥሚያ ስለተካሔድበት የሸፐርተን ዋንጫ 2024 ሂደትና ውጤት ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የይድነቃቸው ተሰማ ሶስት የዕድሜ ዘርፎች ግጥሚያዎች
- ውጤቶች
- ዕቅዶች
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
By Martha Tsegaw
Source: SBS
Share this with family and friends
