ሃብታሙ መኮንን፤ ከኢትዮጵያና ምሥራቅ አፍሪካ የመጀመሪያው አጭር ፊልም ዓለም አቀፍ Emmy ሽልማት አሸናፊ07:24Habtamu Mekonen (R). Credit: H.Mekonenኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (5.75MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ፊልም ቀራጭ፣ ፀሐፊና ዳይሬክተር ሃብታሙ መኮንን፤ 'STOP WAR' በሚለው አጭር ፊልሙ የ2023 International Emmy Awards በወጣቶች ዘርፍ በታሪክ ከኢትዮጵያና ከምሥራቅ አፍሪካ የመጀመሪያው አሸናፊ ሆኗል። እንደምን በነፃ የትምህርት ዕድል ሳቢያ ወደ አገረ ኬንያ ዘልቆ የአያሌዎች ሕልም የሆነውን የከበረ ሽልማት በተማሪነት የፊልም ሥራው ለመጎናፀፍ እንደበቃ ይናገራል።አንኳሮችየ 'STOP WAR' አጭር ፊልም ጭብጥየ2023 JCSI የወጣት የፈጠራ ሽልማት ውድድር አሸናፊነትነፃ የትምህርት ዕድልና ምረቃተጨማሪ ያድምጡ"የምሥራቅ አፍሪካ ወጣቶች ረስተውናል፤ ኢትዮጵያዊ ታሪካችንንና መለያችንን ለአዲሱ የአፍሪካ ትውልድ አልሸጥንም" የፊልም ባለሙያዎች ሔኖክ ተሾመና ሃብታሙ መኮንንShareLatest podcast episodes"ዓይኔ - እግዚአብሔር የሰጠኝ ትልቁ ስጦታዬ አንቺ ነሽ እላት ነበር" የወ/ሮ ዓይንዋጋ አስናቀ ባለቤት ዶ/ር ተክቶ ካሣው#100 ይነስ ወይም ይብዛ? ስለ መጠን መናገርየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሰባተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ማካሔጃ 10 ቢሊዮን ብር መመደቡን አስታወቀ"የኢትዮጵያ አየር መንገድን 'ከአፍሪካ የወጣ አፍሪካዊ አየር መንገድ' ነበር የምንለው፤ አሁን 'ከአፍሪካ የወጣ የዓለም አየር መንገድ' ነው የምንለው" ኢንጂነር ተሊላ ደሬሳ