"የምሥራቅ አፍሪካ ወጣቶች ረስተውናል፤ ኢትዮጵያዊ ታሪካችንንና መለያችንን ለአዲሱ የአፍሪካ ትውልድ አልሸጥንም" የፊልም ባለሙያዎች ሔኖክ ተሾመና ሃብታሙ መኮንን22:00Henok Teshome (L), and Habtamu Mekonen (R). Credit: H.Teshome and H.Mekonenኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (16.57MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android የፊልም ጥበብ ነፃ የተምህርት ዕድላቸውን ናይሮቢ ኬንያ ያጠናቀቁት ኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ሔኖክ ተሾመና ሃብታሙ መኮንን፤ የትምህርት ዕድሉ እንደምን ለዓለም አቀፍ መድረክ እንዳበቃቸውና ግባቸውን ከአገር ቤትና ከአኅጉር አሻግረው ሉላዊ እንዳደረጉ ይገልጣሉ። በኬንያ ቆይታቸው ባይተዋርነት ሳይሆን ቤተሰባዊ ስሜት እንዲሰማቸው ላደረጓቸው የኬንያ ነዋሪ የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ አባላትንና በኬንያ የኢትዮጵያ ኤምባሲን ያመሰግናሉ።አንኳሮችነፃ የትምህርት ዕድልድንበር አልባ የፊልም ፕሮጄክት ውጥንየማኅበረሰብና የኤምባሲ ድጋፍተጨማሪ ያድምጡሃብታሙ መኮንን፤ ከኢትዮጵያና ምሥራቅ አፍሪካ የመጀመሪያው አጭር ፊልም ዓለም አቀፍ Emmy ሽልማት አሸናፊShareLatest podcast episodes"ዓይኔ - እግዚአብሔር የሰጠኝ ትልቁ ስጦታዬ አንቺ ነሽ እላት ነበር" የወ/ሮ ዓይንዋጋ አስናቀ ባለቤት ዶ/ር ተክቶ ካሣው#100 ይነስ ወይም ይብዛ? ስለ መጠን መናገርየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሰባተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ማካሔጃ 10 ቢሊዮን ብር መመደቡን አስታወቀ"የኢትዮጵያ አየር መንገድን 'ከአፍሪካ የወጣ አፍሪካዊ አየር መንገድ' ነበር የምንለው፤ አሁን 'ከአፍሪካ የወጣ የዓለም አየር መንገድ' ነው የምንለው" ኢንጂነር ተሊላ ደሬሳ