ዝክረ መታሰቢያ፤ ጋዜጠኛ፣ ደራሲና ገጣሚ ዜናነህ መኮንን12:41Journalist, Author and Poet Zenaneh Mekonen. Credit: Z.Mekonenኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (11.62MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android "የኩላሊት ሕመም እንደያዘኝ ከማወቄ በፊት፤ ወደ ኢትዮጵያ ተመልሼ የራሴ ስቱዲዮ እንዲኖረኝ ሃሳብ ነበረኝ" ያለን ጋዜጠኛ፣ ደራሲና ገጣሚ ዜናነህ መኮንን በገጠመው የኩላሊት ሕመም ሳቢያ ከእዚህ ዓለም በሕልፈተ ሕይወት ተሰናብቷል። በሕይወት ሳለ ከ SBS አማርኛ ጋር ኢትዮጵያውያን ወገኖች ለሕመሙ መፈወሻ የችሮታ ጥሪ ያቀረበበትንና ስለ ሙያ ሕይወቱ በአንደበቱ የገለጠበትን ቃለ ምልልስ ዳግም አቅርበናል።አንኳሮችየጋዜጠኝነት ሕይወትየመፅሐፍ ድርሰት "ነፃነት" እና "ከጣራው ስር"ሥነ ግጥሞችየኩላሊት ሕመምShareLatest podcast episodes"የስኳር በሽታ ሕመምተኞች ከሌሎች ሰዎች በበለጠ ከ2 እስከ 5 እጥፍ በላይ ለልብ ድካም ተጋላጭነታቸው ከፍተኛ ነው" ጌታእንዳለ ዘለቀየባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኑክሊየር ምሕንድስና ትምህርት በዘንድሮ የትምህርት ዘመን ሊጀመር ነው" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ