"በልዩነት መሃል የሰውነትን ሰብዓዊነት መገንዘብ ትልቅ ነገር ነው፤ በጥቃቅን ነገሮች መስማማት ከቻልን በትልቁም መስማማት እንችላለን" ደራሲት ከበደች ተክለአብ18:20Kebedech Tekleab is a poet, painter, and sculptor who is also an Associate Professor of Art at the City University of New York, Queensborough Community College. Credit: K.Tekleabኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (16.8MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ደራሲት ከበደች ተክለአብ ሰሞኑን በቀይ ባሕር አሳታሚ በኩል ለአንባብያን እነሆኝ ስላሏቸው "የት ነው?" እና "ሱታፌ" መፅሐፍት ጭብጦች ይናገራሉ። ከሥነ ግጥሞቻቸው መካከልም ነቅሰው ያስደምጣሉ።አንኳሮችሱታፌነቢይ መኮንንፀጋዬ ገብረመድኅንተጨማሪ ያድምጡ"የት ነው?" ገጣሚት፣ ደራሲትና መምህርት ከበደች ተክለአብተጨማሪ ያድምጡ"ፍቅር ዘላለማዊ እንዲሆን እንመኛለን፤ ዘላለማዊ እንዳልሆነ እያወቅን፤ የፍቅርን ጅማሬ እንጂ መጨረሻውን አናውቅም" ደራሲት ከበደች ተክለአብShareLatest podcast episodesምልሰታዊ ምልከታ "የወታደር ክፉ የለውም፤ የመሪ ክፉ ነው ያለው" ሻለቃ ቦጋለ ንጋቱአውስትራሊያና ጃፓን ነፃ የኢንዶ - ፓስፊክ ቀጣና ስትራቴጂያዊ ትብብር እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የሩስያውን ፕሬዚደንት ወደ ድርድር ጠረጴዛ ለማምጣት በሁለት የሩስያ ነዳጅ ኩባንያዎች ላይ ማዕቀብ ጣሉጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ "ኢትዮጵያ ውስጥ መገንጠልም፤ መጠቅለልም አይሠራም። ኢትዮጵያ ትውልድ ተቀባብሎ የሚያፀናት ሀገር ትሆናለች" አሉ