መጋቢ ሔኖክ ዓለማየሁ፤ በሜልበርን ቤተ እግዚአብሔር ቤተ ክርስቲያን አገልጋይ፤ ለሕትመት አብቅተው እሑድ ሕዳር 8 / ኖቬምበር 17 ለምርቃት ስላሰናዱት "እኔ ማነኝ?" መፅሐፋቸው ዋነኛ ጭብጦች ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የማንነት መሠረታውያን
- የማንነት ጥያቄ
- ዓለማዊና መንፈሳዊ ሕይወት
Share

Published
Updated
By Martha Tsegaw
Source: SBS
Share this with family and friends



