"ባሕል ኢትዮጵያ ውስጥ ለምንኖረው ብቻ ሳይሆን፤ በሔድንበት ሁሉ የምንተገብረው የማንነታችን መገለጫ አንድ መልክ ነው" ደራሲ መላኩ ጌታቸው13:42Melaku Getachew. Credit: M.Getachewኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (12.56MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ደራሲ መላኩ ጌታቸው በቅርቡ ለአንባቢያን እነሆኝ ስላለው "ክብረ በዓላት (ሃይማኖትና ባህል)" መጽሐፍ ዋነኛ ጭብጦች ይናገራል።አንኳሮችየመጽሐፍ መነሻና መሰናዶሃይማኖታዊና ባሕላዊ አከባበሮችግማደ መስቀልተጨማሪ ያድምጡ"በዓሉ የመስቀል በዓል ነው፤ ደመራ በኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል ፍለጋ ላይ የነበረውን ሁነት በምሳሌነት የሚያስታውሰን ነው" ዲ/ን መላኩ ጌታቸውShareLatest podcast episodes" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ለመንዳት ምቹና ለአካባቢያዊ አየር ብክለት ቅነሳ ጠቀሜታ ቢኖራቸውም፤ ጉዳትም አላቸው" ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህኢሬቻ መልካ በሜልበርን - አውስትራሊያ እሑድ ዕለት ሊከበር ነውRecommended for you09:26በአየር ንብረት ለውጥ ሳቢያ በኢትዮጵያ የሙቀት መጠን በየዓመቱ ከአንድ ዲግሪ ሴንቲግሬድ በላይ እየጨመረ መሆኑ ተገለጠ