"የዘረኝነቱ ጣራ ዘመነ መሳፍንት ላይ ደርሷል" ደራሲ መስፍን ማሞ22:09Author Mesfin Mammo (L) and Dr Catherine Hamlin (R). Credit: M.Mammoኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (20.28MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android የ "አስራ ሰባት በአንድ" መፅሐፍ ደራሲ መስፍን ማሞ፤ የማንነት ፖለቲካን አሉታዊ ተፅዕኖዎች ያነሳሉ፤ የፊስቱላ ሆስፒታል መሥራችና ሥራ አስፈፃሚ የነበሩትን የአውስትራሊያና ኢትዮጵያ ውድ ልጅ የሆኑቱን ዶ/ር ካትሪን ሃምሊንን ውርሰ አሻራዎች ሞገስ አላብሰው ይዘክራሉ፤ ኢትዮጵያውያን-አውስትራሊያውን 'የእናት ካትሪን ቀን' ሰይመው በየዓመቱ በክብር እንዲዘክሯቸውም ምክረ ሃሳባቸውን ይቸራሉ።አንኳሮችኢትዮጵያዊነትና የማንነት ፖለቲካዶ/ር ካትሪን ሃምሊን / ፊስቱላ ሆስፒታልምክረ ሃሳብCheck out our podcast collection hereተጨማሪ ያድምጡ "አለመታደል ሆኖ እንጂ የአድዋን ድል ለማክበርና ላለማክበር፤ የኢትዮጵያን ባንዲራ ለማንሳትና ላለማንሳት ያለው እሰጥ አገባ መኖር ያልነበረበት ጉዳይ ነው" ደራሲ መስፍን ማሞ"ትውልዱ ለምንድን ነው በሀገሩ የሚዘባበተው? ለምንድን ነው ኢትዮጵያ ላይ እንዲህ የጨከነባት? በዘር የሚቧደነው?" ደራሲ መስፍን ማሞShareLatest podcast episodesግማሽ ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ግምት ያላቸው የሕክምና ቁሳቁሶች ከአውስትራሊያ ወደ ድሬዳዋ ድል ጮራ ሆስፒታል እያመሩ ነውየጤና ሚኒስቴር በደቡብ ኢትዮጵያ ጂንካ ከተማ ተከሰተ የተባለው አዲሱ በሽታ ከኢቦላ ጋር ተመሳሳይነት ያለው ማርበርግ ቫይረስ እንደሆነ አስታወቀ#99 አልኮልን ‘እምቢኝ’ ማለትበትግራይ ክልል ዳግም ጦርነት ሊያገረሽ ይችላል በሚል ስጋት የምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ፍጆታዎች ዋጋ መናሩን ነዋሪዎች ተናገሩ