ፎቶግራፍ አንሺ ያፌት ውብሸት ኒውዮርክ ነዋሪ ነው። ሰሞኑ ከ10 ዓመታት የፎቶግራፍ ስብስቦቹ ውስጥ ጥቂቶቹን ነቅሶ አዲስ አበባ ላይ የፎቶ ኤግዚቪሽን ዘርግቶ የካሜራ ቅርሰ ምስሎቹን ለአገር ቤት ተመልካቾች እነሆኝ ብሏል። ለኤግዚቪሽን ስላቀረባቸው ምስሎቹ ይዘት ይናገራል።
አንኳሮች
- ያፌትና ፎቶ ኤግዚቪሽን በአዲስ አበባ
- የምስል ገፅታዎች ነፀብራቅ
- ትልሞች
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
Updated
By Demeke Kebede
Source: SBS
Share this with family and friends

