"ወደ አውስትራሊያ መጥቼ በዓለም ላይ ጥሩ ስም ያመጡልኝን የአገራችንና ዓለም አቀፍ ሥራዎቼን ይዤ ለመቅረብ በትልቅ ጉጉትና ዝግጅት እየጠበቅኩ ነው" ፒያኒስት ግርማ ይፍራሸዋ10:20Girma Yifrashew, Solo Pianist and Composer. Credit: Josh Sisk.ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (10.79MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android የፒያኖ ተጫዋችና ሙዚቃ ቀማሪ ግርማ ይፍራሸዋ "The Spirit of the Nile" በሚል መጠሪያ በቅርቡ አውስትራሊያ ውስጥ በሶስት የተለያዩ መድረኮች የሙዚቃ ሥራዎቹን እንደምን ለማቅረብ ተሰናድቶ እንዳለ ይናገራል።ተጨማሪ ያድምጡግርማ ይፍራሸዋ፤ ከክራር እስከ ፒያኖ ረቂቅ ሙዚቃShareLatest podcast episodes" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ለመንዳት ምቹና ለአካባቢያዊ አየር ብክለት ቅነሳ ጠቀሜታ ቢኖራቸውም፤ ጉዳትም አላቸው" ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህኢሬቻ መልካ በሜልበርን - አውስትራሊያ እሑድ ዕለት ሊከበር ነው