Prof Girma Berhanu and Dr Tsehai Berhane Selassie. Credit: G.Berhanu and T.Berhane-Selassieፕሮፌሰር ግርማ ብርሃኑ - በጉተንበርግ ዩኒቨርሲቲ የልዩ ትምህርት መምህርና ዶ/ር ፀሐይ ብርሃነ ሥላሴ - የባሕልና ታሪክ ጥናት ተመራማሪና “Ethiopian Warriorhood: Defence, Land & Society 1800 – 1941” ደራሲ፤ የኢትዮጵያውያን ምሁራን ሚናን መዝነው አተያያቸውን ያንጸባርቃሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
ፕሮፌሰር ግርማ ብርሃኑ - በጉተንበርግ ዩኒቨርሲቲ የልዩ ትምህርት መምህርና ዶ/ር ፀሐይ ብርሃነ ሥላሴ - የባሕልና ታሪክ ጥናት ተመራማሪና “Ethiopian Warriorhood: Defence, Land & Society 1800 – 1941” ደራሲ፤ የኢትዮጵያውያን ምሁራን ሚናን መዝነው አተያያቸውን ያንጸባርቃሉ።
አንኳሮች
- የምሁራን ሚና ምዘና
- አገር በቀል ምሁራዊ ዕሳቤ
- የባሕር ማዶ ዕሳቤን ለኢትዮጵያ