ራኬብ መሰለ - የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር፤ የ2015 የኢትዮጵያን ሰብዓዊ መብቶች ሬኮርድና የ2016 አካሔድን አስመልክተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የምክር ቤት አባላት ያለመከሰስ መብት ግሰሳ
- የሰብዓዊ መብቶች ግንዛቤን የማስጨበጥ ሂደቶች
- የ2015 የኢሰመኮ አንኳር ስኬቶች
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends

