"በኢሰመኮና በትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር መካከል ተፈናቃዮችን አስመልክቶ የተፈጠረው አለመግባባት ነው እንጂ በሪፖርታችን ትግራይ ክልልን አልሸፈንም" ራኬብ መሰለ14:33Rakeb Messele Abera, Deputy Chief Commissioner of the Ethiopian Human Rights Commission. Credit: EHRCኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (7.62MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ራኬብ መሰለ - የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር፤ የ2015 የኢትዮጵያን ሰብዓዊ መብቶች ሬኮርድና የ2016 አካሔድን አስመልክተው ይናገራሉ።አንኳሮችሰብዓዊ መብቶች በአገረ ኢትዮጵያተግዳሮቶችየኢሰመኮና የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ያለመግባባት አስባብተጨማሪ ያድምጡ"ከየትኛውም ብሔር ይሁን አንድ ሰብዓዊ ፍጡር ላይ የሰብዓዊ መብቶች ጥሰት ሲፈፀም፤እንደ ሕዝብ ሰብዓዊ መብቶች የሚከበርባትን አገር ለመፍጠር ብንረባረብ ጥሩ ነው"ራኬብ መሰለተጨማሪ ያድምጡ"ሕግ ማስከበር በሚለው ዘመቻ ጋዜጠኞች፣የፖለቲካ አመራሮችና የማኅበረሰብ አንቂዎች ላይ እያነጣጠረ ያለው ተደጋጋሚና የተራዘመ እሥር እንዲቆም በስፋት እንሠራለን"ራኬብ መሰለShareLatest podcast episodesየአባቶች ቀን አከባበር በሀገረ አውስትራሊያ"አዲሱን ዓመት ስናከብር በአንድነቷ የጠነከረች ኢትዮጵያን ለትውልድ ለማስተላለፍ ጠንክራችሁ የምትቀጥሉበት ዓመት እንዲሆንላችሁ እመኛለሁ" አምባሳደር አንዋር ሙክታርለታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ 233 ቢሊየን ብር ወጪ መደረጉን የኢትዮጵያ መብራት ኃይል አስታወቀየቀን መቁጠሪያችን የማንነታችንን መገለጫ እሴቶቻችን አንዱ ነው ፤ ይህንንም ቤ/ክ ብቻ ሳትሆን መላው ኢትዮጵያውያን የማስጠብቅ ሀላፊነት አለብን