አቶ ረታ ጌራ፤ የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን፤ የክልሎች፣ የከተማ አስተዳደሮችና የዳያስፖራ አስተባባሪ፤ ኮሚሽኑ እሑድ ዲሴምበር 24 / ታህሣሥ 14 በአውስትራሊያና ኒውዝላንድ ነዋሪ ከሆኑ ኢትዮጵያውያን ጋር አገራዊ ምክክር እንደምን እንደሚያካሂድና የውይይቱ ተሳትፎ ሂደት እንዴት እንደሚከናወን ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- በአፍሪካ፣ መካከለኛው ምሥራቅና አውሮፓ ከተካሔዱ አገራዊ የምክክር ውይይቶች የተቀሰሙ ልምዶች
- የመወያያ አጀንዳዎች
- የተሳትፎ ጥሪ
እሑድ ዲሴምበር 24 / ታህሣሥ 14 በአውስትራሊያና ኒውዝላንድ በሚካሒደው አገራዊ ምክክር መሳተፍ ካሹ ይህን ይጫኑ።
Share





