The sails of the Sydney Opera House were illuminated on August 07, 2023, in Sydney, Australia. Credit: Don Arnold/WireImageአቶ ረታ ጌራ፤ የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን፤ የክልሎች፣ የከተማ አስተዳደሮችና የዳያስፖራ አስተባባሪ፤ ኮሚሽኑ እሑድ ዲሴምበር 24 / ታህሣሥ 14 በአውስትራሊያና ኒውዝላንድ ነዋሪ ከሆኑ ኢትዮጵያውያን ጋር አገራዊ ምክክር እንደምን እንደሚያካሂድና የውይይቱ ተሳትፎ ሂደት እንዴት እንደሚከናወን ያስረዳሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
አቶ ረታ ጌራ፤ የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን፤ የክልሎች፣ የከተማ አስተዳደሮችና የዳያስፖራ አስተባባሪ፤ ኮሚሽኑ እሑድ ዲሴምበር 24 / ታህሣሥ 14 በአውስትራሊያና ኒውዝላንድ ነዋሪ ከሆኑ ኢትዮጵያውያን ጋር አገራዊ ምክክር እንደምን እንደሚያካሂድና የውይይቱ ተሳትፎ ሂደት እንዴት እንደሚከናወን ያስረዳሉ።
አንኳሮች
- የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዐበይት ክንውኖች
- በውጭ አገር ነዋሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን የአገራዊ ምክክር ተሳትፎ ፋይዳዎች
- አገራዊ ምክክር በአውስትራሊያና ኒውዝላንድ
እሑድ ዲሴምበር 24 / ታህሣሥ 14 በአውስትራሊያና ኒውዝላንድ በሚካሒደው አገራዊ ምክክር መሳተፍ ካሹ ይህን ይጫኑ።