“ለኢትዮጵያውያን ጥሪዬ - ባያዩዋቸውና ባያውቋቸውም ቤይሩት ውስጥ የተራቡ፣ የተጠሙና የተቸገሩ እህቶቻችንን በማሰብ እንዲረዱ ነው” - ሮዛ ገ/መስቀል

Interview with Pastor Desi, Meseret and Rosa

Pastor Desi Bayisa (L), Meseret Yifru (C) and Rosa Gebremeskel (L) Source: Supplied

ሮዛ ገብረመስቀልና መሠረት ይፍሩ፤ ቤይሩት - ሊባኖስ በሚገኙ ኢትዮጵያውያን ላይ ከኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ በተጨማሪ ደርሰው ስላሉ ሥራ አጥነት፣ እንግልት፣ በቀድሞ አሠሪዎች ደጅ መጣል፣ ለዕለት ጉርስ መቸገር፣ ወደ አገር ቤት ሔዶ ዳግም ለሥራ አጥነት በመዳረግና ሊባኖስ ውስጥ ሆኖ ክፉ ቀንን የመግፋት አጣብቂኝ ውስጥ የመኖር ውዥቀትን አንስተው ይናገራሉ። በሜልበር - አውስትራሊያ ፓስተር ደሲ ባይሳ - የቤይሩት እህቶች ሚሽን አስተባባሪ የችሮታ ተማፅኖ ያቀርባሉ።


አንኳሮች


  • ኢትዮጵያውያን በቤይሩት - ሊባኖስ
  • የቤይሩት እህቶች ሚሽን  
  • የወገን - ለወገን ይድረስ ጥሪ

Share

Recommended for you

Follow SBS Amharic

Download our apps
SBS Audio
SBS On Demand

Listen to our podcasts
Independent news and stories connecting you to life in Australia and Amharic-speaking Australians.
Ease into the English language and Australian culture. We make learning English convenient, fun and practical.
Get the latest with our exclusive in-language podcasts on your favourite podcast apps.

Watch on SBS
SBS World News

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service