ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደስ፤ በብሪስበን ኩዊንስላንድ የደቡብ ማኅበረሰብ ማዕከል ማኔጂንግ ዳይሬክተርና ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም፤ በሜልበር የሕዝብ ጤና ደህንነት አንቂ፤ የሴቶች መብቶች ጥያቄዎችን በመንቀስ ስለ ዓለም አቀፍ ሴቶች ቀን ፋይዳዎችና ትሩፋቶች ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የዓለም አቀፍ ሴቶች ቀን ግላዊ አተያዮች
- የሉላዊ ማኅበረሰብ የሴቶች መብቶች ግንዛቤ፣ ተግዳሮቶችና ግብራዊ ምላሾች
- ሉላዊ የሴቶች ትግል ለሴቶች ያስገኛቸው ትሩፋቶች
Share






