"ተፈጥሮን ባልተንከባከብናት ቁጥር በእኛ ላይ ታምፃለች፤ፍልሰተኛው ማኅበረሰብ ተጎጂ እንደሆነ ሁሉ በታዳሽ ኃይል ተጠቃሚ መሆን አለበት" ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ19:15Seblework Tadess (C) and Renew Australia For All members. Credit: RAFA and Yaorusheng, Getty Imagesኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (17.63MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ፤ የ renewaustraliaforall.org አስተባባሪ፤ ድርጅቱ ሰሞኑን በአውስትራሊያ ፓርላማ ተገኝቶ ስላቀረባቸው ረቂቅ ፖሊሲዎችና ለአውስትራሊያ ፍልሰተኛ ማኅበረሰብ አባላት ስለሚኖሩት ትሩፋቶች ያስረዳሉ።አንኳሮችዓላማና ግቦችየአየር ንብረት ለውጥ ጉዳቶችማኅበረሰባዊ ፋይዳዎችምክረ ሃሳቦችShareLatest podcast episodesለሥራ አጥነትና የወጣት ጥፋተኞች እሥራት ቁጥር መናር አስባቦች ምንድን ናቸው?"ኢትዮጵያውያንም ማንኛውም ጥቁር የሚደርስበት ጥቃት ይደርስባቸዋል፤ ጥቁር አይደለሁም የሚል አስተሳሰብ ካለ ይህ የንቃት ጉድለት ነው፤ ያሳስባል" ዶ/ር ተበጀ ሞላ"ዘረኝነት ቴክኖሎጂ እያገዘው እየሰፋ የሔደበት ጊዜ ላይ ስለምንገኝ በተለይ ኢትዮጵያውያንን ሊያሳስበን የሚገባ ጉዳይ ነው" ዶ/ር ይርጋ ገላውየኢትዮጵያውያን ማኅበር በቪክቶሪያ ከሕግ ውጪ የሚፈፀሙ ግድያዎች፣ ምጣኔ ሃብታዊ ውድቀትና የሰብዓዊ መብቶች ቀውስ ኢትዮጵያ ውስጥ በአስቸኳይ እንዲገታ ጥሪ አቀረበ