“በኮሮናቫይረስ ምክንያት የ14 ቀናቱ የሆቴል ቆይታዬ በጣም ከባድና እሥር ቤት መሆን የሚመረጥበት ሁኔታ ነበር” - ሰናይት አበበ

Senayit Abebe Source: Courtesy of PD
ወ/ት ሰናይት አበበ - ከኢትዮጵያ ወደ አውስትራሊያ እንደተመለሱ የጠበቃቸውን የ14 ቀናት የሲድኒ ራዲሰን ብሉ ሆቴልን ወሸባ እንደምን እንደተወጡት ይናገራሉ።
Share

Senayit Abebe Source: Courtesy of PD

SBS World News