ድምፃዊ ሻምበል በላይነህ፤ ሜልበርን - አውስትራሊያ ከዲሴምበር 25 / ጥር 17 እስከ ዲሴምበር 29 / ጥር 21 በሚካሔደው 28ኛው ዓመታዊው የእግር ኳስ ውድድርና የኢትዮጵያ ቀን ክብረ በዓል ላይ ይገኛል። የሕይወት ጉዞውን ከጠዳ እስከ አውስትራሊያ አንስቶ ያወጋል።
አንኳሮች
- ውልደትና ዕድገት
- ከወልቃይት 'ክብር ተመስገን' እስከ ዓለማዊው ሉላዊ መድረክ
- 'ባለ ጋቢው' ድምፃዊ
- ሕዝብ ለሕዝብ ኢትዮጵያ
- ጉዞ ወደ አውስትራሊያ
Share





