Siraye Endalew Wubet. Credit: SE.Wubetሥራየ እንዳለው ውበት፤ በመዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የአማርኛ ቋንቋና ሥነ ፅሑፍ መምህርትና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፎክሎር ሶስተኛ ዲግሪ ዕጩ፤ በቅርቡ "የጋብቻ ሥርዓተ ክንዋኔዎች ሚና በጃቢ ጠህናን ወረዳ ማኅበረሰብ" በሚል ርዕስ በ "Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture" ላይ ለሕትመት ስላበቁት የመመረቂያ የምርምር ፅሑፋቸው ይናገራሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ሥራየ እንዳለው ውበት፤ በመዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የአማርኛ ቋንቋና ሥነ ፅሑፍ መምህርትና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፎክሎር ሶስተኛ ዲግሪ ዕጩ፤ በቅርቡ "የጋብቻ ሥርዓተ ክንዋኔዎች ሚና በጃቢ ጠህናን ወረዳ ማኅበረሰብ" በሚል ርዕስ በ "Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture" ላይ ለሕትመት ስላበቁት የመመረቂያ የምርምር ፅሑፋቸው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- ቅድመ ጋብቻ የዕርቅ ሥነ ሥርዓት
- ምሪ መፍታት
- ዳውጃ መርገጥ
- ዙረሽ ግቢ