"በጃቢ ጠህናን ወረዳ ማኅበረሰብ ልጆቻቸውን ሲድሩ፤ 'ዓለማችንን አየን፤ አበባችንን አየን' በሚል የመኖራቸው ትልቁ ዕድል አድርገው ነው የሚያስቡት" ሥራየ እንዳለው16:23Siraye Endalew Wubet. Credit: SE.WubetSBS AmharicView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (9.01MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ሥራየ እንዳለው ውበት፤ በመዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ የአማርኛ ቋንቋና ሥነ ፅሑፍ መምህርትና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የፎክሎር ሶስተኛ ዲግሪ ዕጩ፤ በቅርቡ "የጋብቻ ሥርዓተ ክንዋኔዎች ሚና በጃቢ ጠህናን ወረዳ ማኅበረሰብ" በሚል ርዕስ በ "Journal of Afroasiatic Languages, History and Culture" ላይ ለሕትመት ስላበቁት የመመረቂያ የምርምር ፅሑፋቸው ይናገራሉ።አንኳሮችየጃቢ ጠህናን ወረዳ ማኅበረሰብየጋብቻ ሥርዓተ ክንዋኔዎችየጋብቻ ፋይዳዎችተጨማሪ ያድምጡ"የጃቢ ጠህናን ወላጆች ወይም ሠርገኞች የተጣሉት ሰው ካለ የዕርቅ ሥነ ሥርዓት ይካሔዳል፤ ቂም ይዞ ሠርግ አይከናወንም" ሥራየ እንዳለውShareLatest podcast episodes"ዓይኔ - እግዚአብሔር የሰጠኝ ትልቁ ስጦታዬ አንቺ ነሽ እላት ነበር" የወ/ሮ ዓይንዋጋ አስናቀ ባለቤት ዶ/ር ተክቶ ካሣው#100 ይነስ ወይም ይብዛ? ስለ መጠን መናገርየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለሰባተኛው ሀገር አቀፍ ምርጫ ማካሔጃ 10 ቢሊዮን ብር መመደቡን አስታወቀ"የኢትዮጵያ አየር መንገድን 'ከአፍሪካ የወጣ አፍሪካዊ አየር መንገድ' ነበር የምንለው፤ አሁን 'ከአፍሪካ የወጣ የዓለም አየር መንገድ' ነው የምንለው" ኢንጂነር ተሊላ ደሬሳ