Holy Trinity Cathedral, Addis Ababa, Ethiopia (L), and Solomon Kibryie (R). Credit: S.Kibryieአቶ ሰለሞን ክብርዬ፤ በኢትዮጵያ የዘውድ ምክር ቤት የመንበረ ፀባዖት ቅዱስ ሥላሴ ካቴድራል ድጋፍ አሰባሳቢ፤ የኢትዮጵያ ዘውድ ምክር ቤት ፕሬዚደንት ልዑል ኤርሚያስ ሳኅለ-ሥላሴ ኃይለ ሥላሴ በባሕር ማዶ በአምባሳደርነት ስለ ተወከሉበት የካቴድራሉ አስቸኳይ የዕድሳት ድጋፍ መሻትን አስመልክተው ይናገራሉ።
Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
አቶ ሰለሞን ክብርዬ፤ በኢትዮጵያ የዘውድ ምክር ቤት የመንበረ ፀባዖት ቅዱስ ሥላሴ ካቴድራል ድጋፍ አሰባሳቢ፤ የኢትዮጵያ ዘውድ ምክር ቤት ፕሬዚደንት ልዑል ኤርሚያስ ሳኅለ-ሥላሴ ኃይለ ሥላሴ በባሕር ማዶ በአምባሳደርነት ስለ ተወከሉበት የካቴድራሉ አስቸኳይ የዕድሳት ድጋፍ መሻትን አስመልክተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የመንበረ ፀባዖት ቅዱስ ሥላሴ ካቴድራል ታሪካዊ ፋይዳዎች
- የዕድሳት አስፈላጊነትና አሳስቢነት
- የኢትዮጵያ ዘውድ ምክር ቤት ሚና