“ኢትዮጵያውያንን በኢትዮጵያዊነት ለማገዝ ዝግጁ ነን፤ ደስተኞች ነን” - ታምራት አቻምየለህ

Tsigereda Mekonnen (L) and Tamrat Achamyeleh (R). Source: T.Achanyeleh and T.Mekonnen
አቶ ታምራት አቻምየለህ - የ Enabling Disability Services ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ ወ/ሮ ጽጌረዳ መኮንን የ Enabling Disability Services ዳይሬክተር፤ ለግብረ አካል ጉዳተኞች ስለሚሰጧቸው ግልጋሎቶች ያስረዳሉ።
Share