Author Teshome Berhanu Kemal. Credit: TB.Kemalተሾመ ብርሃኑ ከማል የኢትዮጵያን ሁነኛ የግጭት፣ የስልጣኔ ዕድገትና ሃይማኖታዊ የምርምር ሥራዎችን ያካተቱ 33 መጽሐፍትን ለአንባብያን ያበረከቱ ደራሲ ናቸው። የኢትዮጵያ ታሪክ ግንዛቤያቸውን ተመርኩዘው ለዘላቂ አገራዊ ሕልውና፣ ሉዓላዊነት፣ ብሔራዊ ክብርና ኢትዮጵያዊ አንድነት መላው የታሪክ ዕርቅ ነው ይላሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
ተሾመ ብርሃኑ ከማል የኢትዮጵያን ሁነኛ የግጭት፣ የስልጣኔ ዕድገትና ሃይማኖታዊ የምርምር ሥራዎችን ያካተቱ 33 መጽሐፍትን ለአንባብያን ያበረከቱ ደራሲ ናቸው። የኢትዮጵያ ታሪክ ግንዛቤያቸውን ተመርኩዘው ለዘላቂ አገራዊ ሕልውና፣ ሉዓላዊነት፣ ብሔራዊ ክብርና ኢትዮጵያዊ አንድነት መላው የታሪክ ዕርቅ ነው ይላሉ።
አንኳሮች
- የወታደራዊ ግጭቶች አሳሳቢነት ደረጃና መዘዞች
- የባሕላዊና ሃይማኖታዊ ልዩነቶች መስፋት
- ታሪካዊ የግጭት ሂደቶች