"መስቀልን የሚከተል መስቀል የማድረግ መብት እንዳለው ሁሉ፤ ሙስሊም የሆነች ሴትም ሂጃብ የማድረግ መብት አላት" ደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል16:10ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛFollow and SubscribeFollow and SubscribeFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (14.81MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and AndroidA young woman wears a traditional dress outside her family's shop in Lalibela, Ethiopia (L), and a Veiled Ethiopian girl poses in the street in Gonder, Ethiopia (R). Credit: Joel Carillet and Alex Saurel / Getty Imagesደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል፤ በአንድ የአክሱም ትምህርት ቤት ሂጃብ የለበሱ ሴት ሙስሊም ተማሪዎች ወደ መማሪያ ክፍሎቻቸው ከመዝለቅ መታገዳቸውን አስመልክቶ በቅርቡ "የአክሱም ተማሪዎች የሂጃብ ጥያቄ የፖለቲካ ሕመሙ ምልክት ወይስ እራሱ ሕመሙ ነው?" በሚል ርዕስ ለሕትመት ስላበቁት መጣጥፋቸው ያስረዳሉ።Follow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (14.81MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and AndroidPublished 17 February 2025 3:07pmUpdated 17 February 2025 3:40pmBy Kassahun Seboqa NegewoSource: SBSSkip to podcast episode contentShare this with family and friendsCopy linkShareደራሲ ተሾመ ብርሃኑ ከማል፤ በአንድ የአክሱም ትምህርት ቤት ሂጃብ የለበሱ ሴት ሙስሊም ተማሪዎች ወደ መማሪያ ክፍሎቻቸው ከመዝለቅ መታገዳቸውን አስመልክቶ በቅርቡ "የአክሱም ተማሪዎች የሂጃብ ጥያቄ የፖለቲካ ሕመሙ ምልክት ወይስ እራሱ ሕመሙ ነው?" በሚል ርዕስ ለሕትመት ስላበቁት መጣጥፋቸው ያስረዳሉ።አንኳሮችሂጃብ ምንድን ነው?ሃይማኖታዊ አስተምህሮትየሂጃብ መስፋፋትና ተቃርኖShareLatest podcast episodes08:22‘በርካታ ሠራተኞች የጡረታ አበል ተቀማጫቸውን አስቀድመው ለቤት ብድርና ኑሮ መደጎሚያ ቢያውሉት የተሻለ ሁኔታ ላይ ይሆናሉ’ የሚለው የዋን ኔሽን ዕሳቤ ተቃውሞና ድጋፍ ገጥሞታልpodcast episode8 minutes 22 seconds22:50"ኢትዮጵያውያን ቤተሰቦቻቸውን ብቻ ሳይሆን አውስትራሊያውያን ወዳጆቻቸውንም ጨምረው በአዲሱ ዓመት ዝግጅታችን ላይ እንዲገኙ እንጋብዛለን" ዶ/ር ተስፋዬ ይግዛውpodcast episode22 minutes 50 seconds10:30በኢትዮጵያ የሚገነባው የቢሾፍቱ ሜጋ አውሮፕላን ማረፊያ በቻይናና አሜሪካ ኩባንያዎች መካከል ከፍተኛ ጂኦፖለቲካዊና የንግድ ፉክክር ማዕከል ሆኗል ተባለpodcast episode10 minutes 30 seconds09:08የውጭ ዜጎች በአዲስ አበባ የመኖሪያ ቤት ለመግዛት ከ150 ሺህ የአሜሪካ ዶላር ያላነሰ ገንዘብ እንደሚያስፈልጋቸው አዲስ መመሪያ ወጣpodcast episode9 minutes 8 seconds