Former Ethiopian president Mengistu Haile Mariam, Addis Ababa, Ethiopia, in 1990. Credit: APየቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዚደንት መንግሥቱ ኃይለ ማርያም የSBS አማርኛ እንግዳ ሆነው ለሁለት ጊዜያት ቀርበዋል። በቀዳሚነት ለደቡብ ሱዳን ነፃነትና ሉዓላዊነት የኢትዮጵያን አስተዋፅፆዎች በማስረዳት፤ ዳግም "ኢትዮጵያ ብቸኛ የነፃነት ኮከብ ሆና እንደኖረችና ከልጅነት ጀምሮ ኢትዮጵያን ሲያስቡ፣ ኢትዮጵያን እንደ ተስፋ ሲመለከቱ የኖሩ ሰው መሆናቸውን፤ በሂደትም የተገነዘቡትና ያዩትም ይህንኑ መሆኑን" ከእሥር እንደተፈቱ ያወጓቸው የቀድሞው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚደንት ኔልሰን ማንዴላ ዲሴምበር 5, 2013 የዛሬ 11 ዓመት ከእዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን አስመልክተው። የማንዴላን ዝክረ መታሰቢያ አስባብ አድርገን ቃለ ምልልሱን ደግመን አቅርበናል።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
የቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዚደንት መንግሥቱ ኃይለ ማርያም የSBS አማርኛ እንግዳ ሆነው ለሁለት ጊዜያት ቀርበዋል። በቀዳሚነት ለደቡብ ሱዳን ነፃነትና ሉዓላዊነት የኢትዮጵያን አስተዋፅፆዎች በማስረዳት፤ ዳግም "ኢትዮጵያ ብቸኛ የነፃነት ኮከብ ሆና እንደኖረችና ከልጅነት ጀምሮ ኢትዮጵያን ሲያስቡ፣ ኢትዮጵያን እንደ ተስፋ ሲመለከቱ የኖሩ ሰው መሆናቸውን፤ በሂደትም የተገነዘቡትና ያዩትም ይህንኑ መሆኑን" ከእሥር እንደተፈቱ ያወጓቸው የቀድሞው የደቡብ አፍሪካ ፕሬዚደንት ኔልሰን ማንዴላ ዲሴምበር 5, 2013 የዛሬ 11 ዓመት ከእዚህ ዓለም በሞት መለየታቸውን አስመልክተው። የማንዴላን ዝክረ መታሰቢያ አስባብ አድርገን ቃለ ምልልሱን ደግመን አቅርበናል።
አንኳሮች
- ለደቡብ አፍሪካ ነፃነት የኢትዮጵያ አስተዋፅዖዎች
- የማንዴላ ከእሥር ፍቺና ፕሬዚደንታዊ የኢትዮጵያ ጉብኝት
- የኢትዮጵያ መስተንግዶና የላቀ ክብር ሽልማት ለማንዴላ