ወ/ሮ ጽጌረዳ ዘለቀ የሲክስ ስታር ሆም ኤንድ ኮምዪኒቲ ኬር ዋና ሀላፊ ፤ የቤት ውስጥ እንክብካቤ የሚያሻቸው ሰዎች ተገቢውን እገዛ ከመንግስት እንዲያገኙ ተገልጋዮች ማድረግ ያለባቸውን በተመለከተ ልምዳቸውን አጋርተውናል፡፡
አንኳሮች
- የቤት ውስጥ እንክብካቤ (ሆም ኬር) ለማግኘት የሚያስችሉ መስፈርቶች
- የመንግስት አና የአጋር ድርጅቶች ድርሻ
- በሆም ኬር ማእቀፍ የሚሰጡ አገልግሎቶች
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
Updated
By Martha Tsegaw
Presented by Martha Tsegaw
Source: SBS
Share this with family and friends
