Wudad Salim, Health Promotion Practitioner. Credit: SBS Amharicወ/ሮ ውዳድ ሳሊም፤ የሕዝብ ጤና ደህንነት አንቂ፤ ፌብሪዋሪ 6 / ጥር 28 በሉላዊ ደረጃ የልጃገረዶችና ሴቶች ግርዛት ጎጂ ክስተቶችንና ሊወሰዱ ስለሚገቡ ቤተሰባዊ፣ ማኅበረሰባዊና አገራዊ ግብራዊ እርምጃዎችን አስመልክተው ያስገነዝባሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም፤ የሕዝብ ጤና ደህንነት አንቂ፤ ፌብሪዋሪ 6 / ጥር 28 በሉላዊ ደረጃ የልጃገረዶችና ሴቶች ግርዛት ጎጂ ክስተቶችንና ሊወሰዱ ስለሚገቡ ቤተሰባዊ፣ ማኅበረሰባዊና አገራዊ ግብራዊ እርምጃዎችን አስመልክተው ያስገነዝባሉ።
አንኳሮች
- የሴቶች ግርዛትን አስመልክቶ ሉላዊ ግንዛቤ የማስጨበጥ ፋይዳዎች
- የሴቶች ግርዛት አውስትራሊያ ውስጥ የሚያስከትለው የእሥር ብይን
- ድብቅ ግርዛትና መዘዞቹ