"የኤርትራ ሁለት ትናንሽ ከተሞች ግርዛትን ትተዋል የሚለው ሪፖርት ደስ የሚል ነው፤ ግርዛት የጠፋ ጎጂ ባሕል አይደለም" ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም09:14 Credit: KaanC / Getty Images and W.Salimኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (8.47MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ወ/ሮ ውዳድ ሳሊም፤ የሕዝብ ጤና ደህንነት አንቂ፤ ፌብሪዋሪ 6 / ጥር 29 የልጃገረዶችና ሴቶች ግርዛት የሚያስከትላቸውን አካላዊና ሥነ ልቦናዊ ጉዳት በመላው ዓለም በግንዛቤ ማስጨበጫ ቀንነት የማሰቡን ፋይዳዎች አስመልክተው ይናገራሉ።አንኳሮችዓለም አቀፍ የፀረ ግርዛት ቀንየግርዛት ጎጂ ጎኖችማኅበረሰባዊ መልዕክትና ጥሪShareLatest podcast episodes" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ለመንዳት ምቹና ለአካባቢያዊ አየር ብክለት ቅነሳ ጠቀሜታ ቢኖራቸውም፤ ጉዳትም አላቸው" ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህኢሬቻ መልካ በሜልበርን - አውስትራሊያ እሑድ ዕለት ሊከበር ነው