"በዓሉ የእምነት፣ የትህትና፣ የደስታና የሰላም እንደመሆኑ እግዚአብሔር የደስታ በዓል ያድርግልን፤ በመከራ ውስጥ ያሉ ወገኖችን በምሕረት እጁ ይጎብኝልን" ቀሲስ መልአከ ፀሐይ07:57Kesis MelakeTsehay Mengistu Haile. Credit: M.Haileኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (7.28MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android መልአከ ፀሐይ መንግሥቱ ኃይሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የምሥራቅ አውስትራሊያና ኒውዝላንድ አኅጉረ ስብከት ዋና ሥራ አስኪያጅና የብሪስበን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ፤ የገና በዓልን አስመልክተው መንፈሳዊ መልዕክታቸውን ያስተላልፋሉ። መልካም ምኞታቸውንም ይገልጣሉ።አንኳሮችየበዓለ ልደት ትሩፋቶችአስተምህሮትመልካም ምኞትShareLatest podcast episodesግማሽ ሚሊዮን የአሜሪካ ዶላር ግምት ያላቸው የሕክምና ቁሳቁሶች ከአውስትራሊያ ወደ ድሬዳዋ ድል ጮራ ሆስፒታል እያመሩ ነውየጤና ሚኒስቴር በደቡብ ኢትዮጵያ ጂንካ ከተማ ተከሰተ የተባለው አዲሱ በሽታ ከኢቦላ ጋር ተመሳሳይነት ያለው ማርበርግ ቫይረስ እንደሆነ አስታወቀ#99 አልኮልን ‘እምቢኝ’ ማለትበትግራይ ክልል ዳግም ጦርነት ሊያገረሽ ይችላል በሚል ስጋት የምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ፍጆታዎች ዋጋ መናሩን ነዋሪዎች ተናገሩ