Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

“ ምንም እንኳን ምርመራው መደረጉን ባንቃወምም መንግስት የሄደበት መንገድ ግን ሙሉ መብታችንን ያልጠበቀ ነው፡፡ ” ሲሳይ ታደሰ እና ሜሮን አብርሃ

.

LR-Sisay Kebede Source: Supplied

ከአምስት ቀን በኋላ አንጻራዊ ነጻነታቸውን እያጣጣሙ ካሉትና ፍላሚንግትን በሚገኘው የጋራ መኖሪ ቤቶች ከምኖሩት ሲሳይ ታደሰ እና ሜሮን አብርሃ ጋር ቆይታ አድርገናል ፡፡


Published

Source: SBS


Share this with family and friends


ከአምስት ቀን በኋላ አንጻራዊ ነጻነታቸውን እያጣጣሙ ካሉትና ፍላሚንግትን በሚገኘው የጋራ መኖሪ ቤቶች ከምኖሩት ሲሳይ ታደሰ እና ሜሮን አብርሃ ጋር ቆይታ አድርገናል ፡፡


በሜልበንርን በጋራ መኖሪ ቤቶች በሚኖሩ ዜጎች ላይ ለአምስት ቀናት ተደርጎ የነበረው እገዳ በዛሬው እለት ተጠናቋል ፡፡

የኮሮና ቫይረስ ስርጭትን ለመግታት ሲባል በቪክቶሪያ መንግስት የተወሰደው ፈጣን እና ነዋሪዎችን ያላስጠነቀቀ እርምጃ ከመነሻው ጀምሮ በርካቶችን  ያስቆጣ ነበር፡፡

“ ምንም እንኳን ምርመራው መደረጉን ባንቃወምም መንግስት የሄደበት መንገድ ግን ሙሉ መብታችንን ያልጠበቀ ነው፡፡ ”  ሲሉ ሲሳይ ታደሰ እና ሜሮን አብርሃ ተናግረዋል ፡፡


Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now