ኢትዮጵያ ውስጥ ኮቪድ - 19 በከፍተኛ ደረጃ ሊስፋፋባቸውና ፅኑ ሕሙማን ሊበዙባቸው የሚችሉ ክፍለ አገራት የትኞቹ ናቸው?36:16Dr Yayehyirad Alemu (T-L), Dr Hailay Abrha (T-R) and Dr Kefyalew Addis (B-R) Source: Suppliedኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (66.43MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች በይነ መረብ የምርምር አባላት፤ ዶ/ር ኃይላይ አብርሃ - በፍሊንደርስ ዩኒቨርሲቲ የተላላፊ በሽታዎች ተመራማሪ፣ ዶ/ር ከፍያለው አዲስ አለነ - በከርተን ዩኒቨርሲቲ የኅብረተሰብ ጤናና ቴሌቶን የሕጻናት ምርምር መካነ ጥናት ተመራማሪና ዶ/ር ያየህይራድ ዓለሙ - በሞናሽ ዩኒቨርሲቲ የተላላፊ በሽታዎች ተመራማሪ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ የኮቪድ - 19 ወረርሽ ተዛማችነትንና የሕይወት ቀጠፋ ንረትን የሚያመላክቱ የምርምር ትንበያ ግኝቶችን ይጠቁማሉ።አንኳሮችበኢትዮጵያ የኮቪድ - 19 ወረርሽኝ ስርጭትና የመከላከያ መንገዶችኮሮናቫይረስ በስፋት ሊስፋፋ የሚችልባቸው ሥፍራዎች ትንበያየኮቪድ – 19 ፅኑ ሕሙማን በአማራና ኦሮሚያ ክልሎች የመበርከት ትንበያShareLatest podcast episodes"ኢትዮጵያ ውስጥ የሁሉንም ክልልሎች ይሁንታ ለማግኘትና ዲሞክራሲም ሥር እንዲሰድ ለማድረግ ፕሬዚደንታዊ ሥርዓት ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም2018 - አዲስ ዓመት፣ አውደ ዓመት፣ ዕንቁጣጣሽ"አዲሱ አመት የአንድነት ፤ የመተባበር ፤ የሰላም እና ፍቅር እንዲሆንልን እንጸልያለን " - ብፁዕ አቡነ ጴጥሮስ" አዲሱ ዓመት ወደ እግዚአብሔር የምንጠጋበት እና የምንታደስበት እንዲሆን እፀልያለሁ" - ዶ/ር ናትናኤል ገመዳ