Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጂንካ ከተማ የተከሰተውን የማርበርግ ቫይረስ በቦታው ሆኖ መመርመር የሚያስችል ተንቀሳቃሽ ላቦራቶሪ ወደ አካባቢው መላኩን የጤና ሚኒስቴር አስታወቀ

Amharic HOMELAND REPORT 2024.png
Credit: SBS Amharic

የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት 'የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከሙስሊሙ መሪ ተቋም ጋር ሳይወያይ የሙስሊም ተማሪዎች በግዳጅ የግዕዝ ቋንቋ እንዲማሩ ውሳኔ ማሳለፉ ተቀባይነት የለውም' አለ


Published

By Demeke Kebede

Source: SBS


Share this with family and friends


የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት 'የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ከሙስሊሙ መሪ ተቋም ጋር ሳይወያይ የሙስሊም ተማሪዎች በግዳጅ የግዕዝ ቋንቋ እንዲማሩ ውሳኔ ማሳለፉ ተቀባይነት የለውም' አለ


ታካይ ዜናዎች

  • ኢትዮጵያ የማርበርግ ቫይረስ በሽታን ለመቆጣጠር ለምታደርገው እንቅስቃሴ አሜሪካ ድጋፍ እንደምታደርግ በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር አስታወቁ
  • 'ከሚደርሱኝ የአስተዳደር በደል አቤቱታዎች መካከል 83 በመቶ የሚሆኑት በመንግሥት ተቋማት ላይ የቀረቡ ናቸው' አለ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ ተቋም
  • የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚሳተፉ ፓርቲዎች ዕጩዎቻቸውን እንዲያስመዘግቡ ጥሪ አቀረበ
  • ኢትዮጵያ፣ ኬንያና ሶማሊያ ከባድ የድርቅ ሁኔታ ሊያጋጥማቸው እንደሚችል የኢጋድ የአየር ንብረት ትንበያ ማዕከል አስጠነቀቀ
  • ሳዑዲ አረቢያ በአንድ ሳምንት ውስጥ ከ1000 በላይ ኢትዮጵያውያን ድንበር ሲያቋርጡ አገኘሁ በማለት ማሰሯን አስታወቀች፤ በደቡብ አፍሪካ አምስት ኢትዮጵያውያን ተገደሉ

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now