Anni Davey (L), Ethio-Circus Entertainment Centre (C), and Martha Borena (R). Credit: A.Davey / S.Wogayehu / M.Borenaኧን ዴቪ የFlying Fruit Fly Circus አርቲስቲክ ዳይሬክተርና ማርታ ቦረና የጋሞ ሰርከስ ትምህርት ቤትና የኢትዮ-ሰርከስ ኢንተርቴይንመንት ማዕከል ድጋፍ አስተባባሪ ኮሚቴ አባል፤ ቅዳሜ ማርች 28 / መጋቢት 19 ስለሚካሔደው የድጋፍ እራት ፕሮግራምና የእገዛ ፋይዳዎች ይናገራሉ።
ኧን ዴቪ የFlying Fruit Fly Circus አርቲስቲክ ዳይሬክተርና ማርታ ቦረና የጋሞ ሰርከስ ትምህርት ቤትና የኢትዮ-ሰርከስ ኢንተርቴይንመንት ማዕከል ድጋፍ አስተባባሪ ኮሚቴ አባል፤ ቅዳሜ ማርች 28 / መጋቢት 19 ስለሚካሔደው የድጋፍ እራት ፕሮግራምና የእገዛ ፋይዳዎች ይናገራሉ።
አንኳሮች
- ጋሞ ሰርከስ ትምህርት ቤት
- ኢትዮ-ሰርከስ ኢንተርቴይንመንት ማዕከል
- ወዳጅነት
- የማበረሰብ ሚና