የ2021 የአውስትራሊያ ሕዝብ ቆጠራ ኦገስት 10 ይካሄዳል። ለቆጠራው ስኬትም ከተለያዩ የአውስትራሊያ በዝሃ ባሕል ማኅበረሰብ የተውጣጡ ሠራተኞች ተቀጥረዋል። ይህም በርካታ ዝንቅ ባሕል ያላቸውን አውስትራሊያውያን ተሳታፊ ያደርጋል ተስፋ አሳድሯል።
Share

Published
By Amelia Dunn
Presented by Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends


