"ለሕይወት መፍትሔ የሚሆነው እንደአመጣጥዋ ተጋፍጦ መቀጠል እንጂ፤ ተስፋ ቆርጦ፣ አንገት ደፍቶ እጅ መስጠት አይደለም" ሼፍ አንተነህ ድፋባቸው11:27Chef Anteneh Difabachew. Credit: A.Difabachewኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (7.75MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዋና ምግብ አብሳይ አንተነህ "ስደተኛው ሼፍ" በሚል መጠሪያ የግለ-ሕይወት ታሪኩን በቀዳሚነት በአማርኛ አስፍሯል፤ ከሰሞኑ በስደት አገሩ የጀርመንኛ ቋንቋ መልሶ ለዳግም ሕትመት በማብቃት አንባቢያን ሕይወቱን እንዲጋሩት እነሆኝ ብሏል። ዛሬን በአገረ ጀርመን ባለ አምስት ኮከብ ሆቴል ዋና ምግብ አብሳይነት እየገፋ፤ ትናንትን በእጅጉ ብርቱ በሆኑ ፈተናዎች ውስጥ ወድቆ በመነሳት ያለፈበትን የልጅነት ሕይወቱን በምልሰት ያነሳል። ነገ ላይም ብሩህ ተስፋን አሳድሮ ይገኛል።አንኳሮችበአገር ቤት በባህር ማዶ ምግብ መሰናዶ የመጠበብ ጅማሮኑሮ በስደት አገርደራሲው ሼፍተጨማሪ ያድምጡ"ከአብዛኛው ኢትዮጵያውያን የባሰ ደሃ ቤተሰብ ውስጥ ስለወጣሁ በራስ መተማመን አልነበረኝም" ሼፍ አንተነህ ድፋባቸውShareLatest podcast episodesየነዳጅ ዋጋ አቀናነስ ጥቆማዎች | ትኩረት ነዳጅ ላይሀገራዊው የምክክር ጉባኤ ምርጫው እንደተጠናቀቀ ይጀመራል ተባለወደ ጎን የተገፋውታሪክ፤ የአቦርጂናልና ቶረስ ሰርጥ ደሴተኞች አገልግሎት በአንዛክ ቀን#109 ዕድሜያቸው እየገፋ ስላሉ ወላጆች መናገር